ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉኝ

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉኝ

Unread post by zeru » 08 Apr 2016 16:56

ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉኝ

1☞ ሳይማር ያስተማረኝን መንግስት ከልብአመሰግናለሁ።
2☞የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ።
3☞ ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግናለሁ።
4☞ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው።
5*- ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ፣
6*- መመረቄን ንገሩት ለ A+.....
7*- ልጠርብሽ ነው!! (ኮብል ስቶን)
8*- ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይኸው መጣሁልህ፡፡
9*- ከንግዲ በሃላ ደና ሁን በግ ተራ
እናንተስ ዘና ያደረገችሁ የትኛው ነው?
ሌላ ካለ ጨምሩበት......

Post Reply

Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”