ግድቡ ውኃ መያዝ ጀምሯል | AddisNews.net

by

ግድቡ ውኃ መያዝ ጀምሯል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል።
ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቀረበላቸውን ጭብጥ አላስተባበሉም፤ እንዲያውም “እንደዚያ መውሰድ ይቻላል” ብለዋል።
ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ይመልከቱ

#itsmydam #NileDam #EthiopiaNileRights #GERD #Ethiopia #VOAAmharic

AddisNews is not responsible for the contents or reliability of any other websites to which we get contents from and provide a link and do not necessarily endorse the views expressed by them.

Article first publiahed on AddisNews

Leave a Comment