አይሲስ ተጨማሪ ኢትዮጵያውያንን አፍኖ ወስዷል – ISIS Kidnapped More Ethiopians in Libya – VOA Amharic

by Zelalem

የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ዝግጅት ክፍል በሊቢያ ውስጥ የአክራሪ እስልምና ተከታይ በሆነውና እራሱን የሶርያና ኢራቅ እስላማዊ መንግስት እያለ በሚጠራው ቡድን ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ክርስቲያኖችን ባለፈው እሁድ በጭካኔ ከገደሉ በሁዋላ በሃገሪቱ ውስጥ የቀሩትን ኢትዮጵያውያን ሁኔታ ለማጣራት ሙከራ አድርጎ ነበር::
የሬዲዮ አዘጋጆቹ በሊቢያዋ ዋና ከተማ ትሪፖሊ ካገኙት እና እራሱን ከእስልምና አክራሪዎቹ ደብቆ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ እንዴት ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ታፍነው እንደተወሰዱ: የእስልምና ተከታይ የሆኑት ስደተኞች ምን ያህል ለክርስትያን ወገኖቻቸው እንደሚቆሙ እና አሁን ያሉበትን አስጨናቂ ሁኔታ ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ሰለሞን አባተ በሚከተለው ሁኔታ ነበር የገለጸው::

The VOA Amharic radio talk to an Ethiopian who is currently living in hide after the horrible mass killing of of Ethiopians by ISIS in Libya last Sunday.
He told the program producer how armed people kidnap and took more Ethiopians prior to the interview. He also explained the living situation and how they tried to convert him to Islam and torture when he refused.

Comments

comments

Related News

Comments

comments

Related Posts

Leave a Comment