share on facebook

Protest targets Italian government over Ethiopian dam disaster

June 16, 2010 | Posted by ocean |
 

You are currently browsing comments. If you would like to return to the full story, you can read the full entry here: “Protest targets Italian government over Ethiopian dam disaster”.

Tags: , , , , , ,

| Category: Ethiopia, News, Uncategorized, World
how-to-check-dv-lottery-result

Share your thoughts in the comments !

6 Responses to “Protest targets Italian government over Ethiopian dam disaster”

  1. Shegre says:

    These so called “NGO’s” are deliberately trying to keep our country in the dark, since when they care about our people. The people whom they claim will be hurt will be beneficiaries of this project. They will have light, they will have new opportunities to work and earn a living, and this will generate income for them. The NGO’s are really working in the interest of egypt, the egyptians don’t want any of the lakes feeding in to the blue nile to be used for generating energy and for dams because it will decrease the amount of water they get.

  2. Sara says:

    ብዙ ገንዘብ የወጣበት እና ረጅም ጊዜ የፈጀ ስራ ነው::
    ስራው መቼ አልቆ ጥቅም ላይ ይዉላል ሲባል እንዳልሆነ ሆኖ መገኘቱ በጣም ያሳዝናል:: እንደሰማሁት ከሆነ የ3 ወር እድሜ እንኩዋን አልነበረውም…እንደሚመስለኝ የተጠቀሙበት ማቴርያል ጊዜው ያለፈበት ሳይሆን አይቀርም:: ጣሊያን አገር ውስጥ ፎቅ መውደቅ እና መፍረስ ቀርቶ ቢሰነጠቅ ወዲያዉኑ የተገነባበት ማቴርያል ከብረቱ ጀምሮ እስከ ሲሚንቶው ድረስ አንድም ሳይቀር ይመረመራል ሲሚንቶው ከየትኛው ባህር እንደተወሰደ ድንጋዩ ከየት እንደ መጣ ሳይቀር ይጣራል..አሁንም መልሰው እንደ ቀላል ነገር አስተካክለውታልን ሰምቻለሁ ግን ማስተካከል ሳይሆን ጠቃሚው እንደገና መስራት ነበር

  3. Sara says:

    በጣም በጣም ያሳዝናል በበኩሌ ካሳ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጊቤን ይጠቀሙ ለነበሩት ሁሉ መስጠት አለባቸው:: በቀላል ታይቶ መታለፍ ያለበት ጉዳይ አይደለም ::

  4. Sara says:

    ጥቅም ላይ መዋል በነበረበት ወቅት ለጥቅም መዋል ባለመቻሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጊቤን ይጠቀሙ ለነበሩት ሁሉ ካሳ መስጠት አለባቸው:: በቀላል ታይቶ መታለፍ ያለበት ጉዳይ አይደለም ::

  5. ካሳ says:

    ለልማት መነሳሳት እና ግንባታ ጥሩ ሆኖ እያለ እንዲህ ያለ ሌሎችን ህዝቦች የሚጎዳ ስራ ገና ለገና የኤሌትሪክ ሃይል ለውጭ ሃገር ለመሸጥ ሲባል እንዲጎዱ ማድረግ ተገቢ አይደለም:: ይህ ጉዳይ ለብዙ ጊዜ ተቃውሞ የነበረበት ነው::
    እኛም በኛ ሃገር ላይ እና ህዝብ ላይ ቢደረግ የማያስደስተን ነገር በሌሎችም ላይ አናድርግ:: ገና ከውጥኑ ይህ መታሰብ እና መጠናት ነበረበት::

  6. Dereje Dagne says:

    every country and every nation have the right to to use their natural resourse why peple or some group to demonstrat every where this is not acceptable pls ocean tell to ethiopian diaspora live in USA to stop any demonstration with out having lack of information about ethiopia God bless ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published.

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>