Ethiopian Urga Negewo wins Belfast Marathon
May 3, 2010 | Posted by ocean |
You are currently browsing comments. If you would like to return to the full story, you can read the full entry here: “Ethiopian Urga Negewo wins Belfast Marathon ”.
Tags: Belfast, Ethiopian, marathon, negewo, urga, Win
| Category: Uncategorized













Ethiopian Birr Converter
አባይን አማሁት
አዎ ! አማሁት
ጨካኝ አረመኔ ነጣቂ ነህ ብዬ
አንተ ነጥቆ በረር አንተ ለባ ብዬ
እኔ ስጎሳቆል ታርዤ በችግር
ያበላል ያጠጣል የጎረቤት አገር
ብዬ አማሁህ ታዲያ ምን ታደርገኝ
አንዴ እንደሁ ሙቻለሁ ሁለተኛ አትገድለኝ
ሞቴ ሠርግህ ሆኖ ስቀህ ጨፍረሐል
አጥንቴን ቦርቡረህ ልቤን ሸርሽረሐል
ደሜን ምጥምጥ አርገህ ሥጋዬን በልተሃል
ጎተራየን ዝቀህ ማጄቴን ደፍተሃል
ማር ወተቴን አልበህ ለባዕድ ሰጥተሃል
አዎ አማሁህ ! ታዲያ ምን ታደርገኝ
አንዴ እንደሁ ሞቻለሁ ሁለተኛ አትገለኝ
ያገሩ ባይተዋር የበይ ተመልካች
እያለኝ የሌለኝ የነጭ ተመጽዋች
ደስታን ሸኝቶ ችግር አስተናጋጅ
የሚበላው አጥቶ ዘወትር የሚባጅ
አርገህ ገለኸኛል ባማህ ምን ያንሰኛል
ማን ይፈርድብኛል
አዎ ! አማሁህ ልጆችን ያስጠማል ወገንን ያስርባል
ጎጆየን ያፈርሳል እኔን እየከፋኝ ባዕድ ያማልላል
ብዬ አማሁህ ታዲያ ምን ታደርገኝ
ባጥንቴ አስቀርተህ በቁሜ ገለኸኝ
ክብር እና ኩራቴን ከላዬ ላይ ገፍፈህ
እኔነቴን ሰርቀህ ለባዕድ ለግሰህ
ባማህ ምን ያንሰኛል ማን ይፈርድብኛል
ሁለቴ እንደሁ አልሞት አንዴ ገለኸኛል
nice gitim but the comment is not in the right place loool
Have been looking at doing SEO and improving the design on my site for a long time, so this post has been very useful. Clear read also, so thanks!