ታክስን የሚመለከት ጥያቄ አለዎት ? Do You have question about your Tax ?

TAX returns, Bank loans, Personal finances and related things
..ተመላሽ ታክስን፡ የባንክ ብድሮችን ፡ ፋይናንስ ማስተዳደርን እና ተያያዥ ጉዳዮች
Forum rules
በዚህ አምድ ስለ ታክስ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለሚነሱ ጥያቄዎች በሙያው በሰለጠኑ
ባለሙያዎች መልሶች ይሰጣሉ።
ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

ታክስን የሚመለከት ጥያቄ አለዎት ? Do You have question about your Tax ?

Unread post by ኦሽንoc » 18 Jan 2010 14:44

ሰላም ለሁላችሁም፤-
በዚህ የመወያያ መድረክ ታክስን ፡ ተመላሽ ታክስንና ተዛማጅ የሆኑ በገንዘብ አጠቃቀም ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ እያነሳችሁ
በሙያው በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጠቃሚ ምክሮችን እና እርዳታዎችን የምታገኙበት ቦታ ነው።
አዲስ ቶፒክ (New Topic )የሚለውን በመጫን ጥያቄያችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ።

መልካም ጊዜ።

Image

Here is a place where you can ask what you have in your mind regarding any
Tax and tax return and other financial related questions.
we have dedicated Professional people who can answer your question.
Just click New Topic and get help and advise from your Ethiopian professional finance people.

Post Reply

Return to “Tax Return, Personal finance, Business ... ታክስ ፡ የገንዘብ አያያዝ እና ተዛማጅ ርዕሶች”