“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጭና ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች” VOA Amharic

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 604
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጭና ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች” VOA Amharic

Unread post by selam sew » 09 Oct 2016 16:30

Image


ችግሩ የአሁንና አዲስ ሳይሆን፤ ለረዥም ጊዜ ሲታፈን የቆየ ችግር ነው። ሰው እንዳይሳተፍ፥ ሕዝብ እንዳይነጋገር፥ ሃሳብ እንዳይንሸራሸር፤ የአንድ ወገን ብቻ ጥቅም እንዲጠበቅ በመደረጉ ነው። ፌድራሊዝም ደግሞ ፈጽሞ ሊኖር የማይችለው እንዲህ ባለ ክፍተት ሲደረግ ቆየ። አንደኛው ችግር እንደዚህ ያሉ ችግሮች በየአካባቢው በመታፈናቸው የመጣ ይመስለኛል።” አቶ ክቡር ገና


“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጭና ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች” (0:12:32)
Listen The Audio Here


በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተቀሰሰውን ሕዝባዊ አመጽ፥ የደረሱ ጉዳቶች፤ ቀጣይ አቅጣጫና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የታለሙ ተከታታይ ውይይቶች አካል ነው።

“አዲስ አቅጣጫ ለመጪዋ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ኢትዮጵያ ከገባችበት አጣብቂኝ ትወጣ ዘንድ የሚያግዙ ያሏቸውንና የዘለቄታውን ቀጣይ አቅጣጫዎች የጠቆሙ ሃሳቦች ያዘሉ ጭብጦች ያካተተ ጽሁፋቸው መነሻነት “ኢንሼቲቭ አፍሪካ” ከተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ዲሬክተር ከአቶ ክቡር ገና ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ነው።

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”