አርቲስት ይሁኔ በላይ ድምጹን አሰማ – “ ሰከን በል” ሲል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 599
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

አርቲስት ይሁኔ በላይ ድምጹን አሰማ – “ ሰከን በል” ሲል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

Unread post by selam sew » 06 Sep 2016 11:37

ተወዳጁ የባህል ሙዚቃ ተጫዋች አርቲስት ይሁኔ በላይ በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ላይ አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ:: ይሁኔ “ሞት ለገዳይ” ሲል ዘፍኗል:: “ሰክን በል” ሲል ይሁኔ በላይ በሰራው አዲሱ ነጠላ ዜማው ወታደሩ በሕዝቡ ላይ እንዳይተኩስ ጠይቆ የወልቃይት ሕዝብ ማንነቴን መልሱ እያለ ጥያቄ እንዳነሳና ጥያቄው እንዲመለስለት በአዲሱ ዓመት የለም መሞት ሲል ዘፍኗል:: “ስሙት ወገኔን አተኩሱበት – ስሙት ወገኔን አታፍጥጡበት – ሕዝቤን አትግደሉት” ሲል መረር አድርጎ ዘፍኖታል:: አድምጡት::
Seken Bel - Yihune Belay New Single Music on Ethiopian Current Situation
Source: Zehabesha

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”