በኦሮምያ ክልል ከሁለት ወራት በፊት የተቀሰቀሰው ሁከት መቀጠሉ ታውቋል - VOA Amharic

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 604
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

በኦሮምያ ክልል ከሁለት ወራት በፊት የተቀሰቀሰው ሁከት መቀጠሉ ታውቋል - VOA Amharic

Unread post by selam sew » 04 Feb 2016 23:12

በኦሮምያ ክልል ከሁለት ወራት በፊት የተቀሰቀሰው ሁከት መቀጠሉ ታውቋል

የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳ፣ ቱጁቤ ኩሳና ነሞ ዳንዲ ወደ ተለያዩ ከተሞች ደውለው ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች አሉ። ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀራቸው ዝርዝሮች።
ዋሽንግተን ዲሲ —

ኦሮሚያ ክልል ሦስት ወራት የተጠጋው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ዛሬም በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሏል።

የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳና ነሞ ዳንዲ ወደ ተለያዩ ከተሞች ደውለው ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች አሉ።

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኔሶታ ሁለት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትም በጋራ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃን ኬሪ በሁኔታው አሳሳቢነት ላይ የፃፉት ደብዳቤ አለ፤ ሰሎሞን ክፍሌ ሁሉንም አካትቶ እንደሚከተለው ያቀርበዋል። የትናንትና ዘገባውን ለመከታተል ከዚህ በታች ያለውን ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

[jmp3]http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/02 ... 4acc34.mp3[/jmp3]

Image

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”