የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 616
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ

Unread post by selam sew » 18 Mar 2018 19:50

የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ
- ጥያቄያችን ሕገ መንግሥታዊና ተፈጥሮአዊ በመሆኑ የሚቆም አይደለም
- እስር ቤት ውስጥ ኢትዮጵያን አግኝተናታል
#Ethiopia #Amhara #Welkait #VOAAmharic
በሰሜን ኢትዮጵያ ሁመራ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ነዋሪዎች “የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ” የተባለ ኮሚቴ መስረተዉ ሲንቀሳቀሱ ከቆዩ በኋላ መታሰራቸው ይታወሳል። አብዛኞቹ በቅርቡም ከእስር ተፈተዋል። ጽዮን ግርማ ከእስር ከተፈቱት መካከል ከአቶ አታላይ ዛፌ እና ከአቶ ተሻገር ወልደሚካኤል ጋራ ስለ እስር ቤት ቆይታቸውና አሁን ስለሚገኙበት ሁኔታ አወያይታቸዋለች።(ሙሉ ውይይቱን አድምጡት)
https://www.facebook.com/voaamharic/vid ... 611538808/

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”