
1. የመንግስትን ፕሮፓጋንዳ እናበስራለን
2. ያሎት ቀሪ ውሸት አነስተኛ ነው እባኮን EBC ይክፈቱ
3. እንዋሻለን ስንል እንዋሻለን ነው አንቀልድም
4. መቀደድ ብርቅ ነው እንዴ
5. የኢትዮጵያዊያንን ጨጓራ በትጋት እንልጣለን
6. የቀደዳ ጥሞን እናረካለን
7. የኢሃዴግ አይንና ጆሮ
8. ይህ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮተታም ቴሌቭዥን ነው
9. ያየነውን እና የሰማነውን አጣመን እናቀርባለን
10.የፕሬስ ነፃነትን እንቀብራለን
11. ለህዝብ አሜኬላ ለመንግስት ጥላ
12. በቀደዳችን ይደሰታሉ በውሸታችን ይረካሉ
Source © አለቃ ገብረ ኃና የመዝናኛ ፔጅ!