ቀ ልዶች

User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

ቀ ልዶች

Unread post by selam » 27 Aug 2009 22:29

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=ZhnxSWKk2Jc[/youtube]

Sponsor links

mic
Posts: 3
Joined: 25 Sep 2010 14:08
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by mic » 02 Oct 2010 19:45

ጉራጌ JOKE: …አበባ ጠንክር ፱፮ አመታቸው ነው አና ሊሞቱ እየተጠበቁ ነው። በድንግት ልጆችና ልጅ ልጆቻቸውን መጥራት ጀመሩ። “አሽራፍ?”... “ አለሁ አባባ”... “ደንድርና ትግስቶ”... “አለን አባብዬ”... “ዘበርጋ?” እሱም እዚህ ነው። “የወንድሞቼ ልጆች?” እዚህ ናቸው...የእህቶቼ ልጆችሽ... “አባባ ሁላችንም እዚህ ነን”.... “እንዴ? ታድያ ማነው ሱቁን የሚጠብቀው?”

munaye
Leader
Leader
Posts: 135
Joined: 27 Aug 2009 21:29
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by munaye » 26 Apr 2011 14:11

- ዛሬ እንዴት ነው? ዘንጠሃል!
- የጋብቻዬን 50ኛ አመት የወርቅ ኢዮቤልዩ እያከበርኩ ነው።
- ተው እንጂ! ገና ካገባህ 5 ዓመትህ አይደለም እንዴ? የኔ ወንድም?
- - - ለኔ እያንዳንዱ ዓመት እንዴት እንደ 10 ዓመት እንደረዘመብኝ
እኔ ነኝ የማውቀው።

ከብርሃኔ ሞገስ


User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by zeru » 21 May 2011 20:40

አንዱ ኤርትራዊ ምግብ ለመግዛት ወደ ስቶር ይሄዳል ብዙ salad ይዞ cashier ዋ ጋ ይጠጋል

Cashier : Hi are you vegetarian?
He goes "NO" I am ERITREAN.

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by zeru » 21 May 2011 21:12

Some Jokes I found in Facebook.

ጥቅጥቅ ያለው ቡና ቤት ውስጥ ሰይጣን ገብቶ ከመቀመጡ ፤ ሰው ሁሉ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲወጣ አንዱ ሽማግሌ ብቻ ሰይጣኑን አይተውት ከምንም አልቆጠሩትም።
ዝም ብለው መጠጣቸውን ይጠጣሉ። ሰይጣኑ በመገረም ወደተቀመጡበት ጠጋ ብሎ ... “ለመሆኑ ማ እንደሆንኩ ታውቃለህ? አላቸው...
“አዎን አውቃለሁ! ምን ይጠበስ?” አሉት ፣ መጠጣቸውን ፉት እያሉ ... በመገረም “አትፈራኝም እንዴ?” ሲላቸው...
“ምን ያስፈራኛል? ቤተዘመድ አይደለን እንዴ? እህትህን የዛሬ 40 አመት ነው እኮ ያገባሁኋት! አሁንም አንድ ላይ ነን”

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by zeru » 21 May 2011 21:13

ባል ከሚስቱ ጋር መርካቶ ሄዶ ፪ኡም የተለያየ ሱቅ ገብተው ተጠፋፉ።
ቢቸግረው ፩ዋን ቆንጆ ልጅ ያስቆምና ..."ሚስቴ ስለጠፋችብኝ በናትሽ ትንሽ ግዜ አብረሺኝ ሁኚ"...
"እንዴ?ለምን?" ብትለው... "ሁል ግዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ከሆንኩ ፣ ከየት መጣች ሳትባል ነው ብቅ የምትለው"

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by zeru » 21 May 2011 21:14

ገነት ውስጥ አዳምና ሔዋን ሲኖሩ ፣ ፩ ቀን አዳም ስራ አምሽቶ መጣ ፣ ሔዋን አኩርፋ ጠበቀችው።
“ምን ሆንሽ?” ቢላት ....በጩኸት “ሌላ ሴት ጋ አምሽተህ እንደቆየህ አውቃለው” አለችው።
“ያምሻል እንዴ?!...ሌላ ሴት ካንቺ ሌላ ምድር ላይ እኮ የለም” ይልና ደክሞት ስለነበር ይተኛል።
ከትንሽ ግዜ በህዋላ ፣ በጎኑ በኩል የመኮርኮር ስሜት ይሰማውና ሲነቃ ፣ ለካ ሔዋን ነች ጎኑን የምትዳስሰው።
ከንቅልፉ በመንቃቱ ተበሳጭቶ “ምን እያደረግሽ ነው?” ይላታል ... “ጎድንህን እየቆጠርኩ ነው”

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: ቀ ልዶች

Unread post by zeru » 21 May 2011 21:16

አንዱ ሚስቱ በሁዳዴ ወሲብ አላደርግም ብላ ስታስቸግረው የሚስቱን አባት ያማክራል። ሲፈራ ሲቸር “ሚስቴ ጾም አበዛች ፣ እኔ ደግሞ አቁነጠነጠኝ” ሲላቸው።
“እንዴ? ምን መኋኗ ነው? በጾም እኮ አንተ አትገደድም! አንዳንዴ ሲያምርህ ፣ ውጪ ቀመስ አድርገህ እቤት አትገባም? ለሷ መናገር የለብህም” አሉና ጠቀሱት።
ይህ በዚህ እንዳለ ፤ ሚስት ባልዋ ሴተኛ አዳሪ እንደሚያይ ወሬ ይደርሳትና ስታፋጥጠው ፣ ከማመንም አልፎ ተርፎ ...“ታድያ ምን ላድርግ አንቺ
እንደሆነ ሴክስ ላለማድረግ ሰበብ አያልቅብሽም... የወር አበባ ፣ እንቅልፍ ፣ ኩርፊያ ፣ ራስምታት ፣ ድካም ፣ አሁን ደግሞ ብለሽ ብለሽ ጾም ነው ትያለሽ?
እንደውም ልንገርሽ!... አባትሽ ናቸው የመከሩኝ” ይላታል። በንዴት አባቷን ትደውልና “አባዬ አሁንስ አበዛኸው! ደሞ ብለህ ብለህ ሸርሙጣ ጋ ሂድ ትለዋለህ?”
ብትላቸው...“ምነው ገብርኤል ምላሴን በቆረጠው! እኔ ስጋ እንጂ ግብረስጋ እንዳማረው መቼ አወኩ?” ብለው መለሱ።

Post Reply

Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”