የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
Forum rules
No cursing, bad language and offend other users !
No pornographic images or links!
This forum monitored regularly. We will BAN users without warning for not obeying rules.
እባክዎ የፎረሙን ህጎች ያክብሩ::

-
- Leader
- Posts: 1129
- Joined: 07 Aug 2009 14:20
- Contact:
የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
ሰላም ለሁላችሁም
በዚች ክፍል ተማሪዎች እና በተጓዳኝ ስራዎች ላይ የምንገኝ ሁሉ ለትምህርት የሚረዱ መገልገያዎችን
በተለይም ኤሌክትሪል መጽሃፎችን(e-books) በቀላሉ ልንለዋወጥ ልንጋራ የምንችልባቸውን መንገዶች ለማፈላለግ እና
በምንችለው መንገድ አንዳችን አንዳችንን ልንጠቀም የምንችልበትን ሁኔታዎች ለመፍጠር በማሰብ ነው የተጀመረችው።
- ልናገኘው የምንፈልገውን መጽሃፍ ርዕስ እና ተዛማጅ መረጃዎችን ፖስት ልታደርጉ ትችላላችሁ
- መጽሃፎቹን ወይም ተፈላጊውን መገልገያ ያገኘን ሰዎችም ... እራሳችን ካለን ደግ ከሌለንም ደግሞሊገኙ የሚችሉበትን ቦታ
ፖስት በማድረግ መጠቆም ፡ እዚሁ የሚገኘውን በግል መልክት መላኪያ ወይም ኢ-ሜይል በመጠቀምም ልንረዳዳ ሌላው ወገናችንን ልንጠቅም
እንችላለን።
የተሻለ ሃሳብ ያላችሁም እባካችሁ ከማካፈል ወደ ሁዋላ አትበሉ።

- Posts: 2
- Joined: 01 Sep 2009 03:33
- Location: Temari
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
Hello OC! This is Kebede. I am here on ethioforum as you told. I am doing my best and I guess what you are doing is so good. Here you soon bro.
Thanks!
Thanks!
-
- Leader
- Posts: 1129
- Joined: 07 Aug 2009 14:20
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
Selam Kebede,
I found that book for you but it says 7th edition instead of 5. I hope it helps
the book is too big to upload it in one time so I had to split it in 3 places.
here is the link you can get it under chemistry.
https://cid-37b4f64d5f9aee84.skydrive.l ... istry?uc=1
I found that book for you but it says 7th edition instead of 5. I hope it helps
the book is too big to upload it in one time so I had to split it in 3 places.
here is the link you can get it under chemistry.
https://cid-37b4f64d5f9aee84.skydrive.l ... istry?uc=1
-
- Posts: 2
- Joined: 01 Sep 2009 03:33
- Location: Temari
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
Hello OC.. Endemin aleh? I got the book in the link that you provided me. I am also trying to give the link to all chemistry students and instructors that I know.
Keep in touch Oc. txs
Kebe
Keep in touch Oc. txs
Kebe
- girreda
- Runner
- Posts: 55
- Joined: 01 Oct 2009 12:45
- Location: Adama University
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
Kebede wrote:Hello OC.. Endemin aleh? I got the book in the link that you provided me. I am also trying to give the link to all chemistry students and instructors that I know.
Keep in touch Oc. txs
Kebe
-
- ጀማሪ Starter
- Posts: 10
- Joined: 08 Oct 2009 18:40
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
yihe betam arif hasab neaw Ocean!
-
- Posts: 1
- Joined: 24 Sep 2010 02:57
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
ሠላም ኦሽን
ይህ የጀመርከው ሃሳብ በጣም ቆንጆ ነው። ኢትዮጵያዊ ወጋችንም አብሮ መብላት፡ አንደሆነ ሁሉ በመረጃውም አብሮ ማደግ መጋራት ሊቀጥል ይገባል። በኔ በኩል የማውቀው አንድ የአማርኛ መጻሕፍት ድረ-ገጽ አለ። በአብዛኛው ሃይማኖታዊ መጻሕፍት ያሉት ቢሆንም እንደ መዝገበ ቃላት እና የማጣቀሻ መጻሕፍትም አሉት። ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ባይረዳም ለመለስተኛና ለዝቅተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆኑ አንዳንድ መጻሕፍት አሉት። የሚጠቅመንን መውሰድ እንችላለን። በpdf የተዘጋጁና ማንም ማውረድና መጠቀም ይችላል።
www.good-amharic-books.com
መልካም ጊዜ ለሁላችን።
አብርሽ
ጎንደር

- Joined: 08 Mar 2012 04:15
- Contact:
Re: የትምህርት መርጃ መጻህፍት መጋሪያ ...Study Materials Share
hi there!!!!!!!!!!
last year i borrowed one book titling " why don't men can listen and Women can't read map" and for some reason i could not get the book on the internet.
wish somebody could get me the book, so that i could get the same to my friend. i hope you will help me to get the book at the soonest.
to be frank i could not see my friend because of the book, it is also helpful for people who are shy specially when planning to enter into a relationship.
thanks in advance for your ...................
regards,