የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም

ፖለቲካ ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች
Politics , Current affairs
User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም

Unread post by zeru » 06 Apr 2014 14:47

Image
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት እውን
እንዲሆንና በማንኛውም የሃገሪቱ ክፍል በነፃ ተንቀሳቅሰው ሃብትና ጥሪት የማፍራት መብት እንዲኖራቸው ዋስትናም እንዲያገኙ የሚያደርግ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት፣ አንድነቷና ሉዓላዊነቷ በተጠበቀ ኢትዮጵያ ውስጥ መመሥረት ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑና ለዚህም የሚታገሉ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪል ማህበራትና ግለሰቦች በኅብረት የፈጠሩት ድርጅት ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ይህን ይጫኑ

Post Reply

Return to “Ethio Politics .... ኢትዮ ፖለቲካ”