"በጭናክሰን በአንድ ወር ብቻ 38 ሰው ተገድሏል፤ 25 ሰው ቆስሏል"- የወረዳው ቃል አቀባይ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 604
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

"በጭናክሰን በአንድ ወር ብቻ 38 ሰው ተገድሏል፤ 25 ሰው ቆስሏል"- የወረዳው ቃል አቀባይ

Unread post by selam sew » 13 Jul 2018 16:29

"በጭናክሰን በአንድ ወር ብቻ 38 ሰው ተገድሏል፤ 25 ሰው ቆስሏል"- የወረዳው ቃል አቀባይ
#Ethiopia #chinaksen #VOAAmharic
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጭናክሰንና ሌሎች ወረዳዎች የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በአራት አቅጣጫ ጦርነት እንደከፈተባቸውና ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች እንደተገደሉ ገለጹ። "የጭናክሰን ወረዳ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ዛሬን ጨምሮ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ 38 ሰው ሲገድል 25 ሰው አቁስሏል። " ብለዋል። "ጉርሱም ውስጥ አራት ሰው ተገድሎ ዛሬ እየቀበርን ነው" ያሉም ነዋሪ አሉ።
የሶማሌ ክልል መንግሥት "ልዩ ፖሊስ ለበጎ ሥራ እንጂ ለግድያ አይሰማራም" ሲል ማስተባበሉ ይታወሳል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Click Image to Start the Video ለማጫወት ምስሉን ይጫኑ
VOA Amharic Report

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”