በኢትዮጵያ ከትናንት ጀምሮ የሚተገበር ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 558
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

በኢትዮጵያ ከትናንት ጀምሮ የሚተገበር ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ

Unread post by selam sew » 09 Oct 2016 16:24

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት፥ በሃገሪቱ ያንዣበበውን አደጋ ለመቀልበስ የስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ማወጁን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ።
አዲስ አበባ —

በተለመደው ሁኔታ በመቀጠል ያለውን ችግር መፍታት አዳጋች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። በመሆኑም የስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በማወጅ ባጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሰላምና መረጋጋት መመለስ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።

እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
በኢትዮጵያ ከትናንት ጀምሮ የሚተገበር ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ (0:03:36)
Listen The Audio Here

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”