ቁጥሩ እጅግ የበዛ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኛ በዋሽንግተን የተቃውሞ ድምጹን ሲያሰማ ዋለ -VOA Amharic

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 558
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

ቁጥሩ እጅግ የበዛ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኛ በዋሽንግተን የተቃውሞ ድምጹን ሲያሰማ ዋለ -VOA Amharic

Unread post by selam sew » 19 Sep 2016 23:03

ከዋሽንግተን ዲሲና ከአካባቢው እንዲሁም ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በዛሬው እለት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፣ በዋይት ሃውስ እና በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።
ሕጻናት የያዙ እናቶችና አዛውንቶች ጭምር የነበሩበት እጅግ የበዛ ቁጥር ያለው ሰላማዊ ሰልፈኛ ከማለዳው አንስቶ ነው “በዚያች አገር እየተካሄደ ነው” ያለውን ግድያ “በአፋጣኝ አስቁሙ!” እና “ለመንግስቱ የምትሰጡትንም እርዳታ አቋረጡ” የሚሉ ጥያቄዎችን ላቀረበላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባለሥልጣናትና የምክር ቤት አባላት ሲያሰማ የዋለው።ሳያቋርጥ ቀኑን በዘለቀው ካፊያ ውስጥ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መሥሪያ ቤት ወደ በዋይት ሃውስ አልፎ ከምክር ቤት የሚያደርሱትን የከተማይቱን ጎዳናዎች ሞልቶ ሲሰማ የዋለውን ሰልፈኛ ድምጾች ያካተተውን ዘገባ ዝርዝር ከዚህ ይከታተሉ።

ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ (0:10:27)
Listen The Audio Here

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”