የወልቃይት ህዝብ ያለፍላጎታቸው ወደ ትግራይ መካለላቸውን ተቃወሙ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
selam sew
Leader
Leader
Posts: 558
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

የወልቃይት ህዝብ ያለፍላጎታቸው ወደ ትግራይ መካለላቸውን ተቃወሙ

Unread post by selam sew » 16 Dec 2015 00:20

በአማራ ክልል ውስጥ የነበረው እና በግድ ወደ ትግራይ ክልል የተወሰደው የወልቃይት ህዝብ ወደ አማራ መቀላቀል እንደሚፈልጉ እና ላለፉት 25 አመታት ያለ ፍላጎታቸው በትግራይ ውስጥ መካለላቸው ትክክል እንዳልሆነ በመግለጽ መንግስት ጥያቄያቸውን እንዲቀበላቸው ተማጽነዋል::
People of Wolkait requesting to join to their original region and people of Amhara.
Now they are telling they have been forced to be in Tigray region for the last 25 years.

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”