አብነት ኪይቦርድ ሶፍትዌር የኢትዮጵያን ኪይቦርድ ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሞላ መሆኑ ተረጋገጠ

Daily Ethiopian News, አዳዲስ ዜናዎች።
Forum rules
** When you post a News please include the Source link.
For More Ethiopian News please visit the Home Page
http://ethiopiaforums.com/
abnet
Posts: 3
Joined: 24 Aug 2009 09:45
Contact:

አብነት ኪይቦርድ ሶፍትዌር የኢትዮጵያን ኪይቦርድ ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሞላ መሆኑ ተረጋገጠ

Unread post by abnet » 04 Dec 2009 06:14

አብነት የአማርኛ ኪይቦርድ ከኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮምንኬሽን ልማት ኤጀንሲይ ባቋቋመው ገምጋሚ ቡድን ተገምግሞ የኢትዮጵያን ኪይቦርድ ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሞላ መሆኑ ተረጋገጠ። ይህም አብነት ኪይቦርድ ሶፍትዌርን ከኤጀንሲው የኢትዮጵያን ኪይቦርድ ስታንዳርድ በሟሟላት ማረጋገጫ ያገኘ የመጀመሪያው ሶፍትዌር ያረገዋል።http://abnet.wordpress.com/

Post Reply

Return to “Ethiopian Daily News .. ኢትዮ ዜናዎች”