ጣይቱ የባህል ማዕከል የግጥም ምሽት Taytu Cultural Center Monthly Poetry

Events, Public Meetings, Festivals, Film openings, Music concerts, Shows and Exhibitions, etc...
ህዝባዊ ጥሪዎች : የሙዚቃ ዝግጅቶች : የፊልምና ትእይንት መክፈቻዎች:ፌስቲቫሎች :ስብሰባዎች እና የመሳሰሉ ማስታወቂያ
ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

ጣይቱ የባህል ማዕከል የግጥም ምሽት Taytu Cultural Center Monthly Poetry

Unread postby ኦሽንoc » 28 Oct 2011 13:30

[font=Verdana, Arial, Helvetica, sans-serif][center][font=Verdana, Arial, Helvetica, sans-serif]የጣይቱ ባህል ማዕከል
እንደሁልጊዜው በወሩ መጨረሻ አርብ ቀን ላይ የሚያዘጋጀውን
የግጥም ምሽት በዚህ ወር " ጨረቃ " በሚል ርዕስ ያከብራል::
በዚህ ምሽት ታዋቂውን የወንጀል ነክ መጽሃፍት ደራሲ ይልማ ሃብተየስ
ስራዎች እና የህይወት ታሪክ ይዳስሳል::

ሁላችሁም የጥበብ አፍቃሪያን እንድትገኙ ይጋብዛል::

ሰዓት 6:00 ፒ.ም

አድራሻው 16ኛው መንገድ ላይ በሚገኘው
ዩኒፊኬሽን ቤተክርስቲያን ነው::
[font=Verdana, Arial, Helvetica, sans-serif]
[color=#800000]1610 Columbia rd, NW

Washington DC[/color]
[/font]
[/font]
Image
Tayitu Cultural Center Presents

[color=#366092]Monthly Poetry Night
"Chereqa (Moon)"

[highlight=#fac08f]and

[/highlight]
[/color][color=#e36c09]Biography of Yilma Habteyes
Best-selling author
on
Espionage and Crime

[/color]
6:00pm

Unification Church
1610 Columbia rd, NW
Washington DC
[/center]

[/font]

Return to “Ethio Events”