የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ በአንድነት የመስቀል ደመራ ዝግጅት Ethiopian Churches

Events, Public Meetings, Festivals, Film openings, Music concerts, Shows and Exhibitions, etc...
ህዝባዊ ጥሪዎች : የሙዚቃ ዝግጅቶች : የፊልምና ትእይንት መክፈቻዎች:ፌስቲቫሎች :ስብሰባዎች እና የመሳሰሉ ማስታወቂያ
User Ads
Leader
Leader
Posts: 110
Joined: 27 May 2010 20:33
Contact:

የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ በአንድነት የመስቀል ደመራ ዝግጅት Ethiopian Churches

Unread post by User Ads » 26 Sep 2011 20:17

የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት አድባራት በአንድነት የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት

Ethiopian Churches in Washington DC area Meskel Demera Celebration

Where:
Cameron Station Park

4903 Brenman Park Drive
Alexandria, VA 22304 -

Time:
Tuesday, September 27 ·
3:00pm - 6:00pm
[b]Click for Direction[/b]


". . .ወገብረ ሰላመ በደመ መስቀሉ. . ."
ቆላ. ፩ ፥ ፲፱ ፣ ፳
የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት በአንድነት የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል።
በበዓሉም ላይ ብጹአን አበው፣ ርዕሰ ደብራት፣ ሊቃውንት፣ዲያቆናት፣ ሰባኪ ንጌላውያን፣ ዘማሪያን፣ ከተለያዩ አድባራት የሚመጡ መዘምራን፣ ምዕመናን እና ምዕመናት ይገኛሉ፣
እርሶም በበዓሉ ተገኝተው የብርሃነ መስቀሉ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።


Image

Click Here to see this event on Facebook

Post Reply

Return to “Ethio Events”