የዐይን ብርሃንም በፈረቃ ሊሆን ይችላል?..

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
sara
Starter
Starter
Posts: 16
Joined: 30 Oct 2009 19:07
Contact:

የዐይን ብርሃንም በፈረቃ ሊሆን ይችላል?..

Unread post by sara » 12 Jan 2010 18:33

የዐይን ብርሃንም በፈረቃ ሊሆን ይችላል?..
  [justify]እንደ መነሻ[/justify]
  [justify]የኢትዮጵያ መብራራት ኃይል ድርጅት ማንኛውም የኤሌትሪክ ኃይል ተጠቃሚ፣ መብራራት የሚጠፋበትን ፈረቃ ለማካካስ ያለአግባብ ኃይል ሲጠቀም ቢገኝ በሕግ እንደሚጠየቅ ሰሞኑን በቴሌቪዥን ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡ ማሳሰቢያውን በጥሞና የሰሙት አንዲት የሠፈራራችን ባልቴት እንደT>Ÿ}¨<ጎረቤታቸውን ለቀበሌ ከስሰዋል፡፡[/justify]
  [justify][/justify]
  [justify][/justify]

  ለቀበሌ 18 ጽ/ቤት
  አዲስ አበባ
  [justify]እኔ በዚህ ቀበሌ ውስጥ ነዋሪ የሆንኩ ግለሰብ ስሆን የማመለክተውም ከዚህ እንደT>Ÿ}¨<ነው፡፡ በቤት ቁጥር 1253 ውስጥ የምትኖር ጎረቤቴ ወ/ሮ ሽሽግ በሰፈራራችን መብራራት በጠፋበት ዕለት በግምት ከምሽቱ ስድስት ሰዓት መብራራት መምጣቱን አስተውላ የበረንዳዋን መብራራት አበራራች፡፡ ይቺ ሴት በደረቁ ለሊት መብራራቱን ፀሐይ አስመስላ ምን ልታደርግ ነው ብዬ ስከታተል ሁለት ኪሎ የሚሆን ምስር ከጓዳዋ በሰፌድ ይዛ ወጣች፡፡ መቀመጫ ወንበር አስመጥታም ምስሯን በሰፌድ አድርጋ ያለሃሳብ መልቀም ጀመረች፡፡[/justify]
  [justify]እኔም ተናደድኩ፡፡ ቀና ብዬ በረንዳው ላይ የሰቀለችውን አምፖል ሳይ ንዴቴ በረታ፡፡ አምፖሉ ኃይል ቆጣቢው አምፖል ሳይሆን ባለስድሳ ሻማው ነው፡፡ ምናለ ኃይል ቆጣቢውን ብታጣ ባለአርባውን ሻማ እንኳ ብትጠቀም ስል በብስጭት ጨስኩ፡፡[/justify]
  [justify]ወደ እርሷም ቀርቤ፣ በትህትና እጆቼን ወደ ኋላዬ አጣምሬ፣ ..አንቺዬ ምን እያደረግሽ ነው?.. አልኳት፡፡ ለባለቤቴ ምሳ መቋጠሪያ ለጠዋት ወጥ ልሠራራ ነው.. አለችኝ ቀና ብላ ሳታየኝ፡፡ ..መብራራት መጣ ብለሽ መብራራት የሚጠፋበትን ፈረቃ ማካካስ ህገ ወጥነት ነው፡፡ ያለአግባብ የኤሌክትሪክ ኃይልን መጠቀምም በህግ ያስጠይቃል፡፡ ስለዚህ አርፈሽ ወደ ቤትሽ ግቢ.. ስላት ሳቅ አለችና፣ ..መብራራት ኃይል እንደሆነ መብላት ኃይል ብቻ ሆኗል፡፡ ይልቁንስ በየወሩ¾ምንÑðÓð¨<”ብር በተወን.. በማለት በድርጁቱ ተሳለቀች፡፡ ምስር ለቀማዋንም ቀጠለች፡፡ እኔም በሴትየዋ እንቢተኛነት ተበሳጭቼ ወደ ቤቴ ገባሁና አንድም ሳላስቀር መብራራቴን አጠፋፍቼ ተኛሁ፡፡[/justify]
  [justify]በመሆኑም ይቺ ሴት በኢትዮጵያ መብራራት ኃይል ድርጅት መሳለቋ ሳያንሳት በምስር ለቀማ የኤሌክትሪክ ኃይልን ያለአግባብ ማባከኗ አግባብ ስላልሆነ በሕግ እንድትጠየቅ ስል በሰላምና በዴሞክራራሲ ስም አመለክታለሁ፡፡[/justify]
  [CENTER ALIGN=CENTER]***[/CENTER ALIGN]
  [justify]አቅመ ደካማዋ ወ/ሮ ድንቄ በጓዳ ሥራራ ተጠምደው /አብዛኛውን ቀንና ምሽት በኩራራዝ ብርሃን እየታገዙ/ ደፋ ቀና ሲሉ የመብራራት መክፈያውን ቀን እርስት አደረጉት፡፡ አንድ ቀንም አሳልፈው ሄዱ፡፡ ሂሳብ ተቀባይዋ የወ/ሮ ድንቄን ወረቀት ሳብ አድርጋ አይታ፣ ..አንድ ቀን ስላሳለፉ ይቀጣሉ.. አለች ጮክ ብላ፡፡ /ከጉስቁልናና ከዕድሜ መግፋት ጋር በተያያዘ የወ/ሮ ድንቄ ጆሮ በደንብ አይሰማም/[/justify]
  [justify]..እ?.. አሉ ወ/ሮ ድንቄ ደንግጠው፡፡[/justify]
  [justify]..አሥራራ አምስት ብር ያምጡ..[/justify]
  [justify]..ለምን?..[/justify]
  [justify]..የመብራራት መክፈያው ቀነ ገደብ ትናንት ነበር፡፡ እርስዎ የመጡት ዛሬ ነው፡፡..[/justify]
  [justify]..እና?.. ድንቄ ግራራ ገባቸው፡፡ /ቀኑ እንዳለፈ ያወቁት ለካ አሁን ነው፡፡ ሲያሳዝኑ/[/justify]
  [justify]..አሥራራ አምስት ብር ያምጡ ቅጣት..[/justify]
  [justify]ወ/ሮ ድንቄ ሣቁ፡፡ ከትከትከትከት...ብለው ሣቁ፡፡ ..ቅጣት?.. አሁንም ሣቁ፡፡ /ለካ ወ/ሮ ድንቄም ይስቃሉ፤ ከዚህ ቀደም እንዲህ ዓይነት ቀልድ ሰምተው አያውቁ ይሆን?.../[/justify]
  [justify]መብራራት ተጠቀሙም አልተጠቀሙም፣ ጠፋም አልጠፋም፣ በፈረቃ ሆነም፣ አልሆነም በወር የሚከፍሉት ትልቁ ክፍያ ስምንት ብር ነው፡፡ ከአንፖል ብርሃን ውጪ ድንቄ መብራራት አይጠቀሙም፡፡ አንዳንዴ ከፋ ያለ ቀን ከመጣ ዘጠኝ ብርም፣ አሥርም ይቆጥራራል፡፡ ዛሬ ግን ቅጣቱ ብቻ አሥራራ አምስት ብር ሆነ፡፡[/justify]
  [justify]..አሥራራ አምስት ብር ትቀጫለሽ አልሽኝ?.. ድንቄ አሁንም እየሳቁ ነው፡፡[/justify]
  [justify]..አዎ.. /ሂሳብ ተቀባይዋ እንጀራራዋ ነውና በሚያሳዝን ድምፅ ..አዎ.. አለች/[/justify]
  [justify]..አልገባኝም.. /ወ/ሮ ድንቄ ያልገባቸው የተባለውን ገንዘብ ስላልያዙ ብቻ ሳይሆን ቀልድም ስለመሰላቸው ነው/[/justify]
  [justify]..የመብራራት መክፈያው ቀነ ገደብ ስላለፈ አስራራ አምስት ብር ይቀጣሉ እርሱን ካልከፈሉ መብራራትዎ ይቆረጣል፡፡..[/justify]
  [justify]..ኧረ እንደው ጥርሴ ይርገፍ ደግሞ እስቃለሁ.. ከትከትከትከት.../ኧረ ወ/ሮ ድንቄ በሳቅ ሊሞቱ ነው፡፡/[/justify]
  [justify]..ምን ያስቅዎታል?.. በሳቅ ከመሞታቸው በፊት ሂሳብ ተቀባይዋ አቋረጠቻቸው፡፡[/justify]
  [justify]..ላላበራራሁት መብራራት የምከፍለው አንሶ ቅጣት ክፈይ ማለት ምን ማለት ነው ኧረ?..[/justify]
  [justify]ሂሳብ ተቀባይዋና ወ/ሮ ድንቄ ሊግባቡ አልቻሉም፡፡ ወ/ሮ ድንቄ ፊታቸውን አዙረው ወጡ፤ እየሳቁ፡፡[/justify]
  [justify]..ይክፈሉ እንጂ ኧረ ይክፈሉ ያለበለዚያ መብራራትዎ ይቆረጣል ቢከፍሉ ይሻልዎታል እማማ ኧረ እማማ.. ወ/ሮ ድንቄ ለሂሳብ ተቀባይዋ ውትወታ ጀርባቸውን ሰጥተው ሄደዋል፡፡ እየሳቁ፡፡[/justify]
  [justify]የወ/ሮ ድንቄ መብራራት ተቆረጠ፡፡ በሁለት ቀን አንዴ የሚያገኙት መብራራትም ጠፋ፡፡ ኩራራዝ የሙሉ ጊዜ አገልግሎቱን ተያያዘው፡፡ ..ይቆረጥ እነሱን እየጦርኩ ከምኖር ይቆረጥ.. ድንቄ ኩራራዛቸውን ለመለኮስ ክብሪት እየጫሩ ተናገሩ፡፡ ..ይቆረጥ..[/justify]
  [justify]እነሆ የወ/ሮ ድንቄ መብራራት ከተቆረጠ ዛሬ ወሩ ነው፡፡ የድንቄ ጎረቤቶች ግን በእነሱና መብራራታቸው በተቆረጠው በወ/ሮ ድንቄ መካከል ያለው ልዩነት እየጠፋቸው ተቸግረዋል፡፡[/justify]
  [justify]ባለፈው አመት አንድ ወፍራራም ስልጣን ያላቸው ግለሰብ ከእንጦጦ እስከ ቦሌ ስለሚዘረጋ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል ስለሚሰራራ የባቡር መስመር በቴሌቪዥን ሲተርኩልን ነበር፡፡ ዛሬ ግን በኤሌክትሪክ የሚሠራራ ባቡር ማየት ይቅርና ..ባቡሬ.. የተሰኘውን ዘፈን በቅጡ ለመስማት አልታደልንም፡፡ ለምን? ዘፈኑ ያለመብራራት ከየት ይመጣል? አይ የምርቃና ዕቅድ /ይቺ አገር ከወንዶች አገር ወደ ወንዶ ጫት አገር ከተቀየረች ስንት ዓመት ሆናት ይሆን? ኡኡይ ይህን ለማስላት ራራሱ መቃምን ይጠይቃል ለካ፡፡/[/justify]
  [justify]ሰሞኑን ደግሞ ደብዘዝ ባለ ምርቃና ሌላ ዜና እየሰማን ነው፡፡#የኤሌክትሪክ ሃይልን ለማዳረስ የኮንክሪት ምሰሶ ማምረት የሚችል የመጀመሪያው ፋብሪካ ተሠራራ.. የሚል፡፡ ምሰሶው መብራራት ባይኖር እንኳ ለስልክ መስመር ዝርጋታ ይጠቅማል እንዳይባል ቴሌ በውድ ዋጋ የተሠራራውን አስፖልት ዘንድሮም እየቆፈረ ነው፡፡ እቅድና ቴሌ መቸም አይተዋወቁም፡፡ ለምን? እዛም ቤት ምርቃና አለና፡፡ ጎበዝ ኧረ ይሄ የምርቃና ሥራራ ገደለን፡፡ ቴሌ መንገዱን ይቆፍራራል፡፡ መብራራት ኃይል መብራራት ያጠፋል፡፡ እንግዲህ ምኑን አይተን እንሂድ? ምኑን አይተን እንቀሳቀስ? /በነገራራችን ላይ የኮንክሪት ምሰሶው ፋብሪካ ዜና፣#የኤሌክትሪክ ሃይል ለማዳረስ.. የሚለው#የኤሌክትሪክ ገመድ ወይም ሽቦ ለማዳረስ.. ተብሎ ማረሚያ እንዲሰጥበት የዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ በብርቱ ያሳስባል፡፡/[/justify]
  [justify]ባለመብራራቶቹ ከተሞች ጨለማ ውስጥ እየገቡ ዘንድሮም የኤሌክትሪክ ገመድ የማዳረስ ሥራራው በትጋት እየተሠራራ ነው፡፡ የኤሌክትሪክ ብርሃን በምታዩበት ምሽት እስኪ ቴሌy=»“‹G<”ክፈቱና ተመልከቱ፡፡ ከሁለት ቀን ባንዱ ምሽት፣ ..የማንትስ ወረዳ የኤሌክትሪክ መብራራት ተጠቃሚ ሆነች.. የሚል ዜና ታያላችሁ፡፡ የትኛውን የኤሌክትሪክ መብራራት? አይታወቅም፡፡[/justify]
  [justify]የኤሌክትሪክ ብርሃን በፈረቃ ሆነ ሲሉት ገና የዐይን ብርሃንም በፈረቃ ይሆናል አለ አሉ ሥጋ ያለው፡፡ ይህ ስጋት ከንቱ ጭንቀት ነው ብላችሁ እንዳትሳለቁ የዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ አበክሮ ያሳስባል፡፡

  ለምን? ለሽያጭ ያሰብነው የኤሌክትሪክ ብርሃን፣ ከእንጦጦ እስከ ቦሌ ባቡር ያዘረጋናል ብለን ስንለፍፍለት የነበረው የኤሌክትሪክ ብርሃን ዛሬ ጭራራሽ ጠፍቶ ጨለማ ይወርሰናል ብሎ ማን ጠረጠረ? ማንም፡፡ ይልቅስ ነገ የሚሆነው አይታወቅምና የዐይን ብርሃን በፈረቃ ከመሆኑ በፊት በአግባቡ እዩበት የዛሬ ምክሬ ነው፡፡ ለምን? ነገ ክስ ሊመጣብዎ ይችላልና፡፡ ምን ዓይነት ክስ? ..ዛሬ በቀኝ ዐይን ብቻ የማየት ፈረቃ ነበር፡፡ አንተ ግን በግራራ ዐይንህ ጭምር አየህ.. የሚል ክስ፡፡ /በነገራራችን ላይ ..በጨለማ የማየት ብልሃት.. የሚል ባለ አራራት መቶ ገፅ መፅሐፍ መጻፌን ስንቶቻችሁ ታውቁ ይሆን?/
  [/justify] [justify][/justify] [justify]ምንጭ ቁም ነገር ..[/justify]

  Post Reply

  Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”