የቴዲ አፍሮ ቃለምልልስ ከ ሸገር ኤፍ ኤም ጋር

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
Post Reply
ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

የቴዲ አፍሮ ቃለምልልስ ከ ሸገር ኤፍ ኤም ጋር

Unread post by ኦሽንoc » 25 Aug 2009 13:21

የቴዲ አፍሮ ቃለምልልስ

ቴዲ አፍሮ ከሸገር ኤፍ ኤም መዓዛ ብሩ ጋር ከመታሰሩ በፊት ያደረገውን ረዘ....ም ያለ ቃለምልልስ ምናልባት አምልጧችሁ ከነበረ ወይም
ከዚህ በፊት ካልሰማችሁት አዳምጡት። ቴዲ ምን አይነት ሰው እንደሆነ የበለጠ እንድናውቀው የሚያስችል ነው።
-ሙዚቃዎቹ እንዴት እንደተጀመሩ... ከነሙዚቃዎቹ
- ስለ ግጥሞቹ
-ስለ ባህሉ
-ስለ ሃገሩ
- ስለ ሃይማኖቱ
- ስለ ፖለቲካው

ባጠቃላይ ስለ ብዙ ብዙ ነገሮች።
[center]ImageImage[/center]

ክፍል 1


ክፍል 2


ክፍል 3


ክፍል 4


ክፍል 5


ምስጋናለሸገር ኤፍኤም & Awlonefas


በቃለምልልሱ ላይ አስተያየት ለመስጠት POSTREPLY የሚለውን ይጫኑ

User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

Re: የቴዲ አፍሮ ቃለምልልስ ከ ሸገር ኤፍ ኤም ጋር

Unread post by selam » 25 Aug 2009 16:43

good job !!!!!!!!......ቆንጆ ቃ ለ ም ልልሰ...

tanx ocean.

munaye
Leader
Leader
Posts: 135
Joined: 27 Aug 2009 21:29
Contact:

Re: የቴዲ አፍሮ ቃለምልልስ ከ ሸገር ኤፍ ኤም ጋር

Unread post by munaye » 28 Aug 2009 09:08

በታም ደስ የሚል ኢንተርቪው። ቲዲ ነፍስ ነገር ነህ አምላክ ይተብቅህ።

Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”