የበረሀ ፀሎት

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
selam sew
Leader
Leader
Posts: 558
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

የበረሀ ፀሎት

Unread post by selam sew » 12 Nov 2014 23:30

የበረሀ ፀሎት

[left]ባ'ሸዋ አብቃይ ምድር በግርጣታም ሰማይ
ያድማስ መጋጠሚያው ጫፉ ከማይታይ
ከግራር ዛፍ በቀር አንዳች ከሌለበት
በረሀ ላይ ቆሞ ይዟል ብርቱ ፀሎት
[/left] *************************
ገበሬው ይጮሀል ምሬቱ እያየለ
ጌታ ሆይ ተራብኩኝ ምግብ ላክ እያለ
የልመናው ጩኸት ምልጃው እንዳለቀ

ሲበር የነበር ወፍ ከሰማይ ወደቀ
*************************
ገበሬው ግን ከፋው ፀጉሮቹን ነጫጨ
በበግ አለመብረር እየተበሳጨ፡፡


ከ ዘላለም ምህረቱ
ምንጭ- ፌስቡክ ገጽ

Image

Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”