በደርግ ዘመነ መንግሥት የተነገሩ አባባሎች

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

በደርግ ዘመነ መንግሥት የተነገሩ አባባሎች

Unread post by morefun » 25 Oct 2009 10:00

እንዲህ ያለ ዘመን ዘመነ እንቧጮ
ልጆች ለዘመቻ ሰርቶ ለመዋጮ፡፡

ዛፎችም ደኖችም ይጨፍጨፍ ብላችሁ
ኒያላ አውራሪስ ጎሹም ጠፋላችሁ፡፡

ልመደው ልመደው ሆዴ
ተወዷል ጤፍና ስንዴ
ሩዝን ብላ በዘዴ፡፡

በደርጉ ዘመን አንድ እንጀራ ብርቁ
ተራበ ታረዘ በጦር በድርቁ፡፡

የዘመኑ ወጣት ፀጉሩ ሳሳና በራ ገላለጠው
ሃሳቡ ጭንቀቱ ሆዱን ራብ ላጠው፡፡

(ጥላሁን ገ/ክርስቶስ፣ በዘመነ ደርግ የተነገሩ አባባሎች፣ 1984)

Image


Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”