የዘጠኝ ዓመቱ ሕፃን 20 የኮምፒዩተር ፕሮግራም ፈጠረ

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

የዘጠኝ ዓመቱ ሕፃን 20 የኮምፒዩተር ፕሮግራም ፈጠረ

Unread post by morefun » 25 Oct 2009 09:52

ሲንጋፖራዊው የዘጠኝ ዓመት ሕፃን ሊም ዴንግ ዌን ዶድል ኪድስ የተባሉ ሃያ አዳዲስ የኮምፒውተርና የሞባይል ሶፍትዌር ፕሮግራሞች ፈጠረ፡፡

ዌን ከሠራው ሶፍትዌር በተለይ በአይ ፎን የተወደደ ሲሆን ተች ስክሪን የሞባይል ስልኮች የተሻለ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ የሚረዳ ነው፡፡ ዌን የኮምፒዩተር ፕሮግራሙን ከፈጠረ በኋላ በሁለት ሳምንታት ባነሰ ጊዜ 4 ሺ ያህል ተጠቃሚዎች የአገልግሎቱ ገዢ ሆነዋል፡፡

ስድስት የኮምፒዩተር ቋንቋ የሚጠቀመው ዌን የሁለት ዓመት ሕፃን ሳለ ኮምፒዩተር መጠቀም መጀመሩን የዘገበው ቢቢሲ እስካሁን ድረስ 20 የኮምፒዩተር ፕሮግራሞች የሰራ ሲሆን የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋግራል ተብሎም ታምኖበታል፡፡

Image


Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”