Teddy Afro New Single 2011 Alemayehu ? አዲስ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ አለማየሁ
-
- Leader
- Posts: 1129
- Joined: 07 Aug 2009 14:20
- Contact:
Teddy Afro New Single 2011 Alemayehu ? አዲስ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ አለማየሁ
ሰሞኑን አለማየሁ በሚል ርዕስ አዲስ የቴዲ አፍሮ ዘፈን ተለቀቀ ተብሎ ፌስቡክን በመሳሰሉ የማህበራዊ ድረገጾች እና ቪዲዮ መጋሪያ ድረ-ገጾች ጭምር
ይህ አዲስ የተባለው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ እየተደመጠ ነው:: ነገር ግን ይህ ሙዚቃ ከአመታት በፊት ሚኪ ዘርይሁን በተባለ ሌላ ወጣት አቀንቃኝ የተዘፈነ
እንደነበር እራሱ ሚኪ የተሳተፈበት እና በኢቲቪ የተላለፈው የሙዚቃ ቪዲዮ ያሳያል::
ለሁሉም ሁለቱንም ሙዚቃዎች ይመልከቱ

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=Z_jQQVrEL9Y[/youtube]
Teddy afro new 2011 alemayehu

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=nlkME73nz-o[/youtube]

ይህ አዲስ የተባለው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ እየተደመጠ ነው:: ነገር ግን ይህ ሙዚቃ ከአመታት በፊት ሚኪ ዘርይሁን በተባለ ሌላ ወጣት አቀንቃኝ የተዘፈነ
እንደነበር እራሱ ሚኪ የተሳተፈበት እና በኢቲቪ የተላለፈው የሙዚቃ ቪዲዮ ያሳያል::
ለሁሉም ሁለቱንም ሙዚቃዎች ይመልከቱ
Micky Zerihun - Leul Alemayehu - NEW!

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=Z_jQQVrEL9Y[/youtube]
Teddy afro new 2011 alemayehu

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=nlkME73nz-o[/youtube]
Aster Aweke New Song – Fikeren Chereshew -Tizita አስቴር አወቀ : ፍቅርን ጨርሼው

Follow Ocean Ethiopia on Facebook
-
- Posts: 2
- Joined: 14 Nov 2011 19:03
- Contact:
Re: Teddy Afro New Single 2011 Alemayehu ? አዲስ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ አ
This is interesting.
Habesha Hub Community -- http://www.hubesha.com