ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
User avatar
ሰላም
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 9
Joined: 27 Oct 2009 17:07
Contact:

Re: ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

Unread post by ሰላም » 28 Oct 2009 13:53

እስኪ አንዳንድ ምሳሌዎች ጣል ጣል እናድእእእእርግ!

አንተም ሌባ እኔም ሌባ፣ ምን ያጣላናል በሰው ገለባ?

እርሷ ሰንፋ፣ ራቷን ገንፎ አድረጋ፣ ቢያጎርሷት ተኮሳት።

ከአጋም የተጠጋ ቁለቋል፣ ዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል

User avatar
ሰላም
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 9
Joined: 27 Oct 2009 17:07
Contact:

Re: ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

Unread post by ሰላም » 28 Oct 2009 13:56

ፋኖስና፡ብርጭቆው።

አንድ የፋኖስ መብራት በግብሩ የኮራ
እንዲህ ሲል ተጣላ ከብርጭቆው ጋራ።
እኔ ነኝ መብራቱ ብርሃን የምሰጥ
ጨለማን አጥፍቼ የምገላልጥ።
አንተ ግን እፌቴ እንዲህ ተደንቅረህ
ዙራይዬን ከበኸኝ እንዲያው ተገትረህ።
አልገባኝም ከቶ የምትሰራው ስራ
ብርሃኔ ሩቅ ደርሶ ደምቆ እንዳያበራ።
ተሰራጭቶ በጣም እንዳይዘረጋ።
ዕንቅፋት እየሆንህ ስራይን አታጥፋ
ገለል በል ብርሃኔ ይስፋፋ…

User avatar
ሰላም
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 9
Joined: 27 Oct 2009 17:07
Contact:

Re: ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

Unread post by ሰላም » 28 Oct 2009 14:02

እኔ ከሞትሁ፣ ሰርዶ አይብቀል (አለች አህያ)።
ያህያ ሥጋ፣ መደብ ሲሉት አመድ።
አህያ ላህያ፣ ጥርስ አይሳበርም።
አህያን አባትህ ማነው ቢሉት፣ ፈረስ አጎቴ ነው አለ።
.... "አዬ ጌታዬ! ይህች አህያ ልብ ቢኖራት ኖሮ መች እንዲህ ታናፋ ነበር?"። :lol: :lol:

mary
Starter
Starter
Posts: 16
Joined: 21 Sep 2009 02:44
Contact:

Re: ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

Unread post by mary » 06 Nov 2009 02:40

*አህያ ቀንድ አበቅላለሁ ብላ ሄዳ ጆሮዋን አስቆርጣ መጣች :lol:

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: ተረትና ምሳሌ አንደኛ መፅሀፍ

Unread post by morefun » 08 Nov 2009 10:45

that's nice poem keep it up

This place is so HOT !!!!

yaredawi

Image


Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”