Page 1 of 1

ጉዞው .... ፊልም በኒውዮርክ

Posted: 11 Aug 2009 12:41
by ኦሽንoc
አዲሱ ኢትዮጵያዊ ፊልም ጉዞው በአሁኑ ሰዓት በኒው ዮርክ ከተማ እየታዬ ነው።
የመክፈቻውን እለት እና አስተያየቶች።
ምናልባት ፊልሙን የተመለከታችሁ ያላችሁን አስተያየት ልትጨምሩ ትችላላችሁ።

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=Xwh4nvM656I[/youtube]