ያገር ቤት ፎቶዎች

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

ያገር ቤት ፎቶዎች

Unread post by ኦሽንoc » 11 Aug 2009 11:54

ለጉብኝትም ሆነ ለስራ ወይ ዘመድ ጥየቃ ወደ ሃገራችን ስንሄድ ደስ ያለንን ነገር ፎቶ እናነሳለን።
ከሌሎቻችን ጋር ፎቶዎቹን ለመካፈል የምትችሉ እዚህ ፖስት ብታደርጉዋቸው፡
ካንዳንድ ዌብሳይቶች ላይ አይታችሁት የወደዳችሁትን ፎቶም ቢሆን ብታመጡት
ካገራችን ወጥትን ለቆየነውም(እኔን አይጨምርም :) ) አሁን ምን እንደሚመስል ከድሮው ጋር የምናነጻጽርበት ይሆነናል።

Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”