ዘረኛ..

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
Post Reply
User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

ዘረኛ..

Unread post by selam » 07 Sep 2009 13:06

Image

ወልዲያ
Posts: 4
Joined: 23 Aug 2009 12:12
Contact:

Re: ዘረኛ..

Unread post by ወልዲያ » 02 Oct 2009 16:45

ሠላም ልጅ ሠላም!

ዘረኛ ብሎ ርዕሥ መመረጡ እኔ አልታየኝም። እንደገና አጢነው (አጢኝው) ---- "ይህን ምን ትሉት አላችሁ?" ብትዪው (ብትለው) ሌሎችን ያወያያል። ካልሆነ ጠቦ ያሥቸግራል።

ይቅርታ

መልካም ጁማ
ወልዲያ - የጁ

User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

Re: ዘረኛ..

Unread post by selam » 02 Oct 2009 17:34

ሰላም ወልዲያ.....ያልተዋጠልክ ርህሱ ብቻ ነው ወይስ መልህክቱም ጋ ችግር አለ.....?

አመሰግናለው ለአስተያየቱ.
ሰላም.

ወልዲያ
Posts: 4
Joined: 23 Aug 2009 12:12
Contact:

Re: ዘረኛ..

Unread post by ወልዲያ » 12 Oct 2009 06:42

ሠላም ሠላም!

የግጥሙ መልዕክት ወቅታዊ ሥለሆነ እቀበለዋለሁ። ተጨማሪም መሥጠት ያሥችላል። ያልተሥማማሁት ቤቱን በጥቅሉ "ዘረኛ" ብለህ/ ብለሽ ሥለሰየምከ/ሽ/ው ብቻ ነው።

መልካም ሰኞ
ወልዲያ - የጁ

Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”