የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች

Post Reply
User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች

Unread post by zeru » 31 Dec 2009 17:24

*ይገርማል የስንቱ አመል ይቻላል?

*ድሃ መሆን ወጪ ከሌለው ለምን ክፉ እንሆናለን?

*ጭቅጭቅ ለስዋይን ፍሉ መንስኤ ስለሆነ በዝምታ እንከላከለው !

*ለነገረኛ ሰው ታሪፍ ያስጨምራል !

*ቅሞ ከማዘን በልቶ መመዘን !

*የዋህ ሰው ምን ይሆናል? ያው ሚስቱን ይቀማል ! ( እያንጉዋለለ )

*ለአለም ሙቀት መጨመር አንዱ መንስኤ ክፉ ቃል መናገር ነው።

*መብታችሁ ታክሲ ውስጥ ትዝ አይበላችሁ።

ከጎጆ መጽሄት
Image

Last edited by zeru on 26 Apr 2011 09:10, edited 1 time in total.

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች

Unread post by morefun » 02 Jan 2010 00:49

hi zeru

i read ur post and it's GOOD keep it up!
____________________________________
We Must Post Our Comment To Any Topic!

Image


User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

Re: የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች

Unread post by selam » 06 Jan 2010 22:11

ሰውየው ታሞ ሊሞት ያጣጥራል ......ሚስቱንም አስጠርቶ ያስቀርብና እንዲህ ይላታል .......ባሌ ሞተብኝ ብለሽ ቆመሽ እንዳትቀሪ ቶሎ ብለሽ አዲስ ባል አግቢ !....እንደውም የኛን ጎረቤት አሰፋን አግቢው ይላታል ....ሚስትየውም ተናዳ እንዴት አሰፋን አግቢ ትለኛለህ ካንተ ጋር ለሞት የምትፈላለጉ ጠላትህን ?? አትወደኝም ማለት ነው ?? ስትለው .....አይ እሱንም እንደኔ አቃጥለሽ እንደትገይው ብዬ ነው ! አለ አሉ

User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

Re: የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች

Unread post by zeru » 26 Apr 2011 09:07

 • የሰው ሃሳብ ነው እንጂ ታክሲማ ይሞላል:: :)
 • አደገኛ መሳሪያዎን ይሰብስቡልን (ምላስዎን)::
 • ገንዘብ ከድህነት እንጂ ከሞት አያስጥልም::
 • አዲስ ጫማና ትዳር እያደር ይመቻል::
 • አንዴ ማፍቀር ግድ ነው ሁለቴ ማፍቀር ግን ንግድ ነው::
 • ሰው አካውንት ይከፍታል አንተ አፍህን ክፈት::
 • ታክሲ ውስጥ ጫት ላሚቅሙ አምቦ ውሃ እንሸጣለን::
 • አዛውንት የሚያክሉ ህጻናትን ጉልበት ላይ አስቀምጦ መሄድ አይቻልም::
 • ምቀኛና ቅንድብ ፈጽሞ አያድግም::
 • አደግ ያሉ ፍንዳታዎችን ጭቅጭቅ መስማት አቁመናል::
 • ከአመለ ቢስ ቆንጆ አጠገብህ ያለችው ፉንጋ ትሻልሃለች::
 • ታክሲ ውስጥ ተጣብሳችሁ ትዳር ለመሰረታችሁ (ተቀይመናል)::
 • ወያላው ካራቴ ይችላል:: (የምላስ)
 • ፌርማታዎ ደርሰዋል እባክዎ ይውረዱልን (አቶ ሙባረክ)::

Post Reply

Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”