የቀድሞው ETV የአሁኑ EBC ያወጣው መሪ ቃል

selam sew
Leader
Leader
Posts: 616
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

የቀድሞው ETV የአሁኑ EBC ያወጣው መሪ ቃል

Unread post by selam sew » 03 Oct 2014 17:23

የቀድሞው ETV የአሁኑ EBC ባወጣው የመሪ ቃል ወይም ሞቶ ፍለጋ ውድድር መሰረት የሚከተሉትን መሪ ቃሎች (ሞቶዎች) በነጻ ጀባ ብለናል:-


Image1. የመንግስትን ፕሮፓጋንዳ እናበስራለን
2. ያሎት ቀሪ ውሸት አነስተኛ ነው እባኮን EBC ይክፈቱ
3. እንዋሻለን ስንል እንዋሻለን ነው አንቀልድም
4. መቀደድ ብርቅ ነው እንዴ
5. የኢትዮጵያዊያንን ጨጓራ በትጋት እንልጣለን
6. የቀደዳ ጥሞን እናረካለን
7. የኢሃዴግ አይንና ጆሮ
8. ይህ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮተታም ቴሌቭዥን ነው
9. ያየነውን እና የሰማነውን አጣመን እናቀርባለን
10.የፕሬስ ነፃነትን እንቀብራለን
11. ለህዝብ አሜኬላ ለመንግስት ጥላ
12. በቀደዳችን ይደሰታሉ በውሸታችን ይረካሉSource © አለቃ ገብረ ኃና የመዝናኛ ፔጅ!

Post Reply

Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”