Page 1 of 1

ዘበኛው ዶክተር

Posted: 02 Sep 2014 01:11
by zeru

በአንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶክተሩ ለምሳ
ይወጣና ለዘበኛው ያስጠብቀዋል!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ዶክተሩ: ታካሚ ከመጣ ትንሽ ጠብቁ ዶክተሩ
ይመጣል በላቸው (ዶክተሩ እንደ ቀልድ)
የምትቸለውንም አስተናግድ!
ዘበኛው: እሺ !
ከ 1 ሰአት በኃላ.........
ዶክተሩ: ሰው መጥቶ ነበር ?

ዘበኛው: አዎ አንዱ ራስ ምታት አሞኝ ነው
ሲል (parastamol) ሰጠሁት!
ዶክተሩ: ጎበዝ ሌላስ ?
ዘበኛው: አንዷ መጥታ እየሮጠች አልጋው ላይ
ተኛች!
ዶክተሩ: ከዛስ (በድንጋጤ እያየው......)
ዘበኛው: ከዛ...... ሙሉ ልብሷን አውልቃ ለ15
አመት አንድም ቀን ወንድ አይቼ አላውቅም
አለችኝ!
ዶክተሩ: ከዛስ (አሁንም በድንጋጤ እያየው..)
ዘበኛው: ያው ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ
አይታ ስለማታውቅ......
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
አይኗ ላይ የአይን ጠብታ አደረኩላት!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ወንዶች በዘበኛው ቦታ ብትሆኑ ምን
ታደርጋላችሁ ?

Image

Source: facebook