ለፈገግታ

መደኒ
Posts: 2
Joined: 18 Aug 2009 03:23
Contact:

ለፈገግታ

Unread postby መደኒ » 19 Oct 2009 17:38

ሴትዮዋ በቀይ ፈንታ አረንጓዴ ልፕስቲክ ተቀብታ ወደ ገበያ ስታቀና ያዩዋት ሰዎች ሁሉ ምነው ሴትዬዋ አበደች እንዴ እያሉ ይስቁባታል።በዚህ ሁኔታ ብዙ ሰዎችን ካሳለፈች ቡኃላ የሚያውቋት ሰዎች ሲያይዋት ከንፈርዋን አረንጓዴ ቀለም ነው የተቀባችው ባሏ ደግሞ ሹፌር ነው።ሰዎቹም ምነው ይኅንን አረንጓዴ ቀለም ልፕስቲክ ተቀባሽ??ስው እኮ የሚስቅብሽ ቀይ ልፕስቲክ መቀባት ነበረባት እያለ ነው ሲሏት እሷም ቀበል አድርጋ ባለቤቴ ሾፌር ስለሆነ የተከለከለ እንዳይመስለው ነው። :D አለች ይባላል
« ምንጭ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ለእኍድ የሬድዮ መዝናኛ ካቀረቡት ተብሎ በ ቪ ኦ ኤ የሰማሁት ነው »

sara
Starter
Starter
Posts: 16
Joined: 30 Oct 2009 19:07
Contact:

Re: ለፈገግታ

Unread postby sara » 14 Jan 2010 19:28

ቀልዶች


  [justify][font=Visual Geez Unicode]አንድ የኮሌጅ ተማሪ መኝታ ክፍሉ ውስጥ በማጥናት ላይ እያለ ጓደኛው ዝንጥ ያለ ልብስ ለብሶ በድንገት በሩን ብርግድ አድርጎ ገባና ..ሰማህ ወይ ዛሬ ያቺን ቄንጠኛ ክረባትህን አውሰኝ፡፡ ዛሬ እንደማትጠቀምበት ደግሞ እርግጠኛ ነኝ.. አለው፡፡ በጥናት ላይ ያለው ተማሪ ግ ራ ተጋብቶ ..እንዴት አወቅህ?.. ቢለው፤ ጓደኛው ..ጓደኛህን ዛሬ

  ራት ልጋብዛት ነው.. አለው ይባላል፡፡[/font]
  [/justify]
  [justify][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  * * *
  [justify][font=Visual Geez Unicode]አንድ አስተማሪ የጆሜትሪ ፈተና ወረቀት እያረሙ

  ራሳቸውን በመነቅነቅ ..ጆርጅ ዋሽንግተን አንተን ሲያክል ጎበዝ ቀያሽ ነበር.. ቢሉ፤ ተማሪው ..እርስዎን ሲያክል ደግሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆኖ ነበር እኮ.. ብሎ መለሰላቸው፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  * * *
  [justify][font=Visual Geez Unicode]ሁለት ተማሪዎች በክፍል ውስጥ እረበሹና አስተማሪያቸው ከክፍል በኋላ ቆይተው ስሞቻቸውን 500 ጊዜ እንዲፅፉ አዘዛቸው፡፡ ልጆቹ ሁሉ ወደ ቤታቸው ሄደው ሁለቱ የተቀጡት ተማሪዎች ብቻ ቁጭ ብለው መፃፍ ጀመሩ፡፡ ከጥቂት ጊዜ በኋላ አንደኛው እልህና ሲቃ ይዞት ..ፍፁም ትክክል አይደለም ፍፁም ትክክል አይደለም የሱ ስም ደጉ፤ የእኔ ገብረ እግዚአብሔር[/font][font=Geɾz-1]$[/font][font=Visual Geez Unicode]አለ ይባላል፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  * * *
  [justify][font=Visual Geez Unicode]አንድ የከዋክብት ተመ ራማሪ ከቤቱ አቅ ራቢያ ሆኖ አንገቱን ወደ ላይ አንጋጦ ከዋክብቱን እያየ ወደ ኋላው ሲ ራመድ እጉድባ ውስጥ ወደቀ፡፡ ይህንን ያየች የቤት ሰ ራተኛው ..ጌታዬ እዚሁ እግርዎ ሥር ያለውን ያላወቁ እሰማይ ላይ ስላለው ነገር ምኑን አወቅሁ ይላሉ?.. አለች ይባላል፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  * * *
  [justify][font=Visual Geez Unicode]የኮሌጅ የለሊት ዘበኛ ለጥበቃ ሲዘዋወር አንድ ወንድና አንድ ሴት ተማሪ ፈዘው ቆመው አያቸውና አለፈ፡፡ ተዟዙሮ ወደነሱ ሲመለስ በዚያው ሁኔታ አገኛቸውና ጠጋ ብሎ፤[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  [justify][font=Visual Geez Unicode]ወንዱን ተማሪ፡- ..ይቺን ልጃገረድ ልትስማት ነው?.. ብሎ ጠየቀ፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  [justify][font=Visual Geez Unicode]ተማሪውም፡- ..ኧረ አይደለም.. ብሎ በፍ ራቻ ቢመልስ፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  [justify][font=Visual Geez Unicode]ዘበኛው፡- ..እንግዲያውስ እንካ ፋኖሱን ያዝልኝ.. አለው ይባላል፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  * * *
  [justify][font=Visual Geez Unicode]በልጁ የተበሳጨ አንድ አባት ..ልጄ ከአ ራት ዓመት ኮሌጅ በኋላ ምን እንደሆንክ ይታይህ እስቲ ጠጪ፣ ዘዋሪና ችግር ፈጣሪ ነው የሆንከው፣ ትምህርትህ ቅንጣት ታህል ፋይዳ አላስገኘም.. ብሎ በንዴት ቢናገር፤[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  [justify][font=Visual Geez Unicode]ልጅ፡- ..ቢያንስ ቢያንስ እናቴ የነበረባትን በእኔ የመኩ ራ ራት በሽታ አላዳነም ትላለህ አባዬ?.. ብሎ በፌዝ መለሰ፡፡[/font][font=Geɾz-1][/font][/justify]
  [font=Visual Geez Unicode]ምንጭ፡-[/font][font=Geɾz-2][/font][font=Visual Geez Unicode]ሳቅ[/font][font=Geɾz-2][/font][font=Visual Geez Unicode]መፅሐፍ[/font]
  [justify][font=Geɾz-1][/font][/justify]

  solomel
  Posts: 1
  Joined: 30 Mar 2010 09:27
  Contact:

  Re: ለፈገግታ

  Unread postby solomel » 30 Mar 2010 09:46

  Great Sarai! Gebre'egziabher yebelete temechitognal.


  Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”