Page 1 of 2

ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:08
by selam

ሰርፕራይዝ

ልጅት ወደ መናፈሻ ጎራ ትልና አንድ ማረፊያ ቦታ ታገኝና ቁጭ ትላለች። በአጋጣሚ እርስዋን የሚያውቃት ልጅ ከሩቅ ሆኖ አይቶዋት ኖሮ፡ ፈጠን ፈጠን እያለ ተራምዶ ከሁዋላዋ ይጠጋትና ሁልቱንም አይኖችዋን በሁለት እጆቹ ግጥም አርጎ ይዞ

” ሰርፕራይዝ ! ለመሆኑ አወቅሽኝ? “ ይላታ ፤ እርስዋም እጆቹን በሁለት እጆችዋ እየዳበሰች ” ይቅርታ ማነህ አላወቅሁም “ ትለዋለች ። እርሱም “ካላወቅሽኝ ትቀጪያለሽ፤ “ ልጅት ” ወይ በናትህ ቅጣቱ ከባድ ነው? “ እሱ ” እንዴ በጣም እንጂ ባንዴ ካላውቅሽኝ እስምሻለሁ ! “ ልጂት “እንዴ” እርሱ ” አዎ ቀልዴን አይደለም ። በህለተኛውም ካላወቅሽኝ ደግሞ ቅጣቱን አከብደዋለሁ። ” ልጅት ” እረ በእናትህ በጣም ከባድ ነው ቅጣቱ?” እርሱ ” አዎ! በሁለተኛው ሞክረሽ ካላውቅሽኝ ከምር – እደፍሪሻለሁ!!!” ልጅት ” እንዴ” እርሱ ” አዎ ከምሬ ነው፤ ይልቅስ ጊዜ አትውሰጅ ቶሎ በይ!” ልጂት ትንሽ እንደማሰብ አድርጋ “….እ…እ..እ ኦኬ! በቃ ማንትሆን? እስቲ ቆይ ቆይ …..እ…እ.. ኦኬ መንግስቱ ኃይለ ማሪያም ነህ? “


Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:11
by selam

ሴት ጓደኛሞች

ሁለት ሴት ጓደኛሞች ቁጭ ብለው ስለ ወንድ ጓደኞቻቸው ይጨዋወታሉ። አንደኛዋ ለ ሁለተኛዋ-

“የኔ ቦይ ፍሬንድ ባለፈው አልማዝ ያለው የወርቅ ቀለበት ገዛልኝ በቀደም ደሞ ቆንጆ የእራት ልብስና ብራስሌት ገዛልኝ” ። ምን አለፋሽ የምለብሰው ፣ የምበላው ፣ የምጠጣው ሁሉ እርሱ በሚያረግልኝ ነው።

ከትናንት ወዲያ ደሞ እባክሽ እንጋባ አለኝ ግን ገና መልስ አልሰጠሁትም። አንቺ ምን ትመክሪኛለሽ?

- ሁለተኛዋ - “አይ ወንዶች በጣም ይገርማሉ እኮ ለጊዜው እሺ እንጋባ እንዳትይው ። ገባሽ? እርሱ እኮ ገንዘቡን መቆጠብ ፈልጎ ነው! ትንሽ ይጠብቅ!” ።


Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:13
by selam

ጨርቆስ እና ቦሌ

ጨርቆስ እና ቦሌ

አንድ አራዳ መሆን የፈለገ የቦሌ ሰፈር ልጅ፤ ከጨርቆስ ሰፈር አንድ ጉዋደኛ ይተዋወቅና ለጥምቀት ወደ ጃንሜዳ ያቀናሉ፤ እዛ እንደደረሱም፤ የጨርቆሱ ልጅ ፤ እዛው ሸንኮራ አገዳ ከሚሸጥበት ሁለት ፍሬ ያስቆርጥ እና አንዱን፤ ለቦሌው ልጅ ይሰጠዋል፤ በግርገሩ መሃለ የጨርቆሱ ልጅ የራሱን ሸንኮራ ጨርሶ ዘወር ሲል የቦሌው ልጅ ሸንኮራውን በጁ ይዞ ሲያገላብጥ ያየዋል ፤የጨርቆሱም ልጅ ምነው አትበላም እንዴ ሲለው፤ የቦሌዉም መልሶ ኦፕን(open) የሚለዉን እየፈለኩ ነው ብሎት እርፍ።


Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:14
by selam

ነገረኛው ወያላ

ነገረኛው ወያላ

የታክሲ ወያላ ፤ ታክሲው ሞልቶ መንገድ እንደጀመረ ከጎኑ የተቀመጡት ተሳፋሪ በድንገት ሆዳቸው መጮህ ይጀምራል፤ ወያላዉም፤ ትንሽ ካዳመጠ በኋላ፤ ወደ ተሳፋሪው ጠጋ ብሎ ፤ ጋሼ የእጅ፤ ስልክዎ ፤ ይጮሃል ፤ አላቸው።


Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:15
by selam
እብዱ

አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ አንዱ እብድ ፎቶ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ፈልጎ ሚስማሩን ገልብጦ በመዶሻ ግድግዳው ላይ ለመምታት ይታገላል:: አንድ ሌላ እብድ ባጠገቡ ሲያልፍ ያየውና በሳቅ ይሞታል:: ይሄኛው እብድ ” ምን ያስቅሃል ይለዋል? እሱም “ዝም ብለህ ትለፋለህ የያዝከው ሚስማር እኮ የተሰራው ለዛኛው ግድግዳ ነው” ብሎ የሚስማሩ ጫፍ ወደሚያሳይበት ግድግዳ አሳየው::

Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:17
by selam
MARRIAGE HUMOR


Wife: ‘What are you doing?’
Husband: Nothing.
Wife: ‘Nothing…? You’ve been reading our marriage certificate for an hour.’
Husband: ‘I was looking for the expiry date

Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:25
by selam
IS HE MY SON?
A husband and wife had four boys. The odd part of it was that the older three had red hair, light skin, and were tall, while the youngest son had black hair, dark eyes, and was short.

The father eventually took ill and was lying on his deathbed when he turned to his wife and said, “Honey, before I die, be totally honest with me – is our youngest son my child?”

The wife replied, “I swear on everything that’s holy that he is your son.”

With that the husband passed away. The wife then muttered, “Thank God he didn’t ask about the other three.”

Re: ቀልዶች

Posted: 16 Mar 2010 22:33
by selam
PSYCHIATRIST
GIRL: I have sinned. I called my boyfriend a BASTARD.
PSYCHIATRIST: Well now, that’s not a nice thing to call anyone, so what did he do to deserve that?
GIRL: Well, he kissed me.

PSYCHIATRIST: You mean like this?
( The psychiatrist kissed the girl )
GIRL: ……Yes!

PSYCHIATRIST: Well that’s no reason to call him a BASTARD.
GIRL: But, he put his hand in my top.
PSYCHIATRIST: You mean like this?
( The psychiatrist put his hand in the girl’s top )
GIRL: Yes!

PSYCHIATRIST: Well that’s no reason to call him a BASTARD.
GIRL: But, he took my clothes off.
PSYCHIATRIST: You mean like this?
( The psychiatrist took off the girl’s clothes )
GIRL: Yes!

PSYCHIATRIST: Well that’s no reason to call him a BASTARD.
GIRL: But, he had sex with me!
PSYCHIATRIST: You mean like this?
( The psychiatrist had sex with the girl )
GIRL: .Yes!

PSYCHIATRIST: Well that’s no reason to call him a BASTARD.
GIRL: But, then he told me he has AIDS.
PSYCHIATRIST: BASTARD!!!!!