የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and Help

New Tech, Q&A , Softwares, Help ... ቴክኖሎጂ እና ተያያዥ ርዕሶች
Ethiopians
Site Admin
Site Admin
Posts: 97
Joined: 07 Aug 2009 10:13
Contact:

የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and Help

Unread post by Ethiopians » 10 Sep 2009 20:39

አብዛኛዎቻችን በተለያዩ ምክንያት ለአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና ኮምፒውተር ነክ ነገሮች ያለን እውቀት
እምብዛም በመሆኑ በቀላሉ ሊፈቱ እና ሊወገዱ የሚችሉ ችግሮቻችን መከራችንን ያበሉናል።
ይህ አምድ ኮምፒውተር ነክ የሆኑ ሶፍትዌር እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን የሚመለከቱ ጥያቄዎቻችንን
ችግሮቻችንን እያነሳን የምንነጋገርበት የምንጠያየቅበት እና የምንረዳዳበት መልስ የምንሰጥበት ቦታ ነው
ሌሎች ሃገሮች ይህንን በተመለከተ የሚረዳዱበት ፎረሞች ያሉዋቸው ሲሆን እኛም
አንደ ሁለት ቦታዎች አሉን ይህችኛዋም ከነዚያ እንደ አንዱ ልትቆጠር ትችላለች።
ሁላችንም በተቻለን መጠን በቀናነት ሌሎቻችንን ሊያስተምሩ የሚችሉ
ጽሁፎችን ዜናዎችን ለጥያቄዎች መልሶችን ፖስት በማድረግ እንማማር።
የሁላችን ፎረም Our forum. Enjoy!
ethiopiaforums.com

Ethiopians
Site Admin
Site Admin
Posts: 97
Joined: 07 Aug 2009 10:13
Contact:

Re: የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Change your font to Ethiopi

Unread post by Ethiopians » 10 Sep 2009 21:33

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=5oOWStEQz4g[/youtube]


Click here to download Keyman Amharic keyboard

Download Link:
http://ethiopians.webs.com/Geez_Setup.exe

To install and setup your PC to ethiopic font to read Amharic fonts you can follow this.

Download Ethiopic Font. Click Here To font to download GF Zemen Font

Download Link:
ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/GeezFontInstall.exe

Double click to start the installation.
This should put a font in your c:\windows\fonts directory for windows directory by default.

Now Go to Tools and click Internet Options
Image

from the internet options select Fonts
Image

then as you see here select Ethiopic from the dropdown
Image

And this one is if you are a Fire fox user
Image
የሁላችን ፎረም Our forum. Enjoy!
ethiopiaforums.com

ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

የባትሪ መጠቀሚያ ጊዜ ለማስተካከል Change your Vista power option

Unread post by ኦሽንoc » 11 Sep 2009 14:32

Vista power options. የኮምፒውተራችንን የባትሪ መጠቀሚያ ጊዜ ለማስተካከል።

የቪስታ ኮምፒውተሮች በተለይም ላፕታፖች በባትሪ በምንጠቀምበት ጊዜ ወዲያዉ ወዲያው እያለቀ የሚያስቸግረን ከሆነ
ከዚህ በሚከተለው ሁኔታ ማስተካከል ይጠቅማል።
Image

Image
እዚህ ላይ እኛ በምንመርጠው ሁኔታ ማስተካከል እንችላለን
Image
ይህንን በቪዲዮ ለማየት ካስፈለገም
[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=tOnOd9m0 ... re=related[/youtube]
ተጨማሪ የባትሪ እና ሌሎች አማራጮች( ትንሽ ፈጠን ያለ ቢሆንም ዋናዎቹን ነገሮች ያሳያል :) )
[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=RHj2QXLC ... re=related[/youtube]

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and

Unread post by morefun » 12 Sep 2009 05:39

i have a question....

how to improve my dialup internet speed....??

Image


Ethiopians
Site Admin
Site Admin
Posts: 97
Joined: 07 Aug 2009 10:13
Contact:

Re: የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and

Unread post by Ethiopians » 19 Sep 2009 19:49

Selam morefun,
Out there there is some softwares that says they can boost your internet speed not only dial up but on DSL and Cable too.
this softwares might not give you a big speed difference but they can do some help
you can get more about this soft wares in this link in the bottom...
Internet Speed bosster downloads from CNET
የሁላችን ፎረም Our forum. Enjoy!
ethiopiaforums.com

ኦሽንoc
Leader
Leader
Posts: 1129
Joined: 07 Aug 2009 14:20
Contact:

ሎግሚኢን Logmein...control your other PC

Unread post by ኦሽንoc » 23 Sep 2009 20:00

ሰላም ለሁላችሁም
ት/ቤት ወይም ስራ ቦታ ሆናችሁ የቤታችሁ ኮምፒውተር ላይ ያለ ዶክሜንት ማየት ወይም ማግኘት ፈልጋችሁ ወይም አስባችሁ ታውቃላችሁ?
Imageሎግሚኢን http://www.logmein.com" onclick="window.open(this.href);return false
ሎግሚኢን የሚባል ሶፍትዌር ያንን እውን ያደርግላችሁዋል::
ይህ ነጻ እና ቀላል የሆነ ሶፍትዌር ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ ሌላ ላፕታፕም ሆነ ዴስክ ቶፕን መቆጣጠር የሚያስችላችሁ ሲሆን ለሌሎች ጉዋደኞቻችሁ አንዳንድ ነገሮችን ለማስረዳት እና ለማሳየት ሊጠቀሙበትም ይችላሉ
ይህ ሶፍትዌር ነጻ እና የሚከፈልበት አይነቶች ሲኖሩት የነጻው እስከ 5 የሚደርሱ ኮምፒውተሮችን መቆጣጠር ይችላሉ::
To get Logmein go to https://secure.logmein.com/US/products/free/

Download Link:
https://secure.logmein.com/US/products/free/
and download your desired version for Windows or MAC.

Watch the tutorial for more how to use it.[/b]

[youtube]http://www.youtube.com/watch?v=Ea5snGizfCs[/youtube]

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and

Unread post by morefun » 07 Oct 2009 01:53

how to add my website in google or any search engines..

i try many sites but they not free

and this website http://www.google.com/addurl" onclick="window.open(this.href);return false is not submit my site

plz i need ur help

tanks

Image


ሰማያት
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 6
Joined: 05 Nov 2009 04:55
Contact:

Re: የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ጥያቄዎችና መረዳጃ..Computer & Related Q&A and

Unread post by ሰማያት » 23 Mar 2010 16:38

በበኩሌ አንድ ጥያቄ አለኝ። የ ጉግል አለም መረብ መቅዘፊያ የሆነውን "ጉግል ክሮም" የተባለውን ፍርግም አውርጄ በመግጠም ሞክሬው ጥሩ ውጤት አግቼበታለሁ። "ፋየር ፎክስ" የሚባለው ፍርግም ድንቅ ቢሆንም፣ "አዶቤ ፍላሽ" የሚባለው ተሰኪ ፍርግም "ሜሞሪ ሊክ" "ወይንም "ሜሞሪ ቁረት"" እያመጣ አስሊዬን እጅግ ዳተኛ ስለሚያደርገው፣ እንደ "ዩ ትዩብ" የመሳሰሉትን የተንቅሳቃሽ ምስል፣ መካነ-ድሮችን ለመቃኘት ጉግል-ክሮም ን መጠቀም ግድ ሆኖብኛል። ከ ክሮም ወድ ፋየርፎክስ መመላለሱ ስለሰለቸኝ አንዱን ብቻ ብጠቀም ደስ ባለኝ። ክሮም ን ተደስቼበታለሁ ሆኖም ግን አንድ ችግር ገጥሞኛል። የኸውም የግእዝ ቁንፊዎችን በዚህ መቅዘፊያ ገጾች ውስጥ ለመከ'ሰት አልቻልኩም። የተባለውን ሁሉ አደረግሁ፣ ሆንም ምንም ውጤት አላገኘሁም።

ቀደምት ጣያቄዬ ክሮምን ተጠቅማችሁ የግእዝ ፊደሎችን ማየት የቻላችሁ ካላችሁ ይህ የሚቻል መሆኑን ብታስታውቁኝ
ተከታዩ ጥያቄ፣ ይህንን ውጤት ለማምጣት የአቀንጃጀቱን ቅደም ተከተል በተራ-ቁ ወ'ረድ ሰ'ድ'ራ'ችሁ ( "ድ", "ራ" እና "ች" - ይጠብቃሉ ) ምን እንደሆነ ብተገልጹልኝ

ከምሥጋና ጋር
የቋራው ሰማያት

Post Reply

Return to “Technology, Softwares & IT Related ...ቴክኖሎጂ ነክ አምዶች”