ልዩ ቃለምልልስ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤ ጋር

አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን፣ ከቻይናና ከአሜሪካ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ያብራራሉ፡፡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤ ጋር... Read more »