share on facebook

የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ።

June 5, 2010 | Posted by ocean |
 
ምርጫው ተጠናቅቆ የኢህአዴግ አሸናፊነት ይፋ ከተደረገ ሁለት ሳምንታት በኋላ አንዲት የምርጫ ታዛቢ መገደላቸውን መኢአድ

voa የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ።

VOA

ሲያስታውቅ፤ በአባሎቹ ላይ የደረሰ ያለው ወከባና እንግልት የኦሮሞ ህዝብ ኮንግሬስ አመለከተ።

Listen the VOA report ዘገባውን ያዳምጡ

[cincopa 10627120]

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ከተጠናቀቀና የቅድሚያ ውጤቶቹ ከተሰሙ ሁለት ሳምንታት ቢገባደዱም ከምርጫው ጋር ተያይዘው የሚነሱት ውዝግቦች ግን ዛሬም አላበቁም።

«የምርጫ ታዛቢ ሆነው ባቀረቡት ትችት የአንድ አባሌ ባለቤት ተገደሉ፤» ሲል፥ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ መኢአድ አስታውቋል።

በደቡብ ክልል የደራሼ ልዩ ዞን ሰብሳቢው የአቶ ገልገሎ ኮይታ ባለቤት፥ ወ/ሮ አማረች ገላኔ ባለፈው ዕሁድ በአንድ የመንግስት ታጣቂ መገደላቸውንና በጊዜው አብረዋቸው የነበሩ ሁለት ህፃናት ልጆቻቸውም ቆስለው በህክምና በመረዳት ላይ መሆናቸውን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ገልጠዋል።

በሌሎች አካባቢዎችም ደጋፊዎቻችንና አባሎቻችን በመንግስት የሚቀርቡ አገልግሎቶችን እየተነፈጉ ነው፥ ከማኅበራዊ ህይወትም እየተገለሉ ነው፤ ያሉት አቶ ማሙሸት አክለውም፤ «ይህ እየተፈፀመ ያለው ምርጫው ከተጠናቀቀ በኋላ መሆኑ በሠላማዊ መንገድ የሚደረገውን ትግል ይበልጥ አዳጋች አድርጎታል፤» ብለዋል።

የኦሮሞ ኅዝብ ኮንግሬስም በበኩሉ «በደጋፊዎቼ ላይ የሚደርሰው ወከባ አሁንም ቀጥሏል፤» ብሏል።

ከምርጫው በፊትና በምርጫው ዕለት የታሰሩ አብዛኞቹ አባላቱና ደጋፊዎቹ ቢለቀቁም «እየደረሰ ነው፤» ያለው ወከባ ግን፥ አሁንም አለማቆሙን ሊቀ መንበሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል።

መኢአድም ሆነ የኦሮሞ ኅዝብ ኮንግሬስ ላቀረቧቸው ክሶች ለጊዜው ማስተባበያ የሰጠ ወገን የለም።

ምንጭ: አሜሪካን ድምጽ

pixel የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ።
ethioforum watch etv live የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። sheger fm amharic radio የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። ethioforum voa amharic የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። ethioforum German DW amharic radio የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ።
ethioforum watch esat tv live የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። small button ethioforum Gemena drama 1 የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። ethioforum sew lesew drama የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ። ethioforum Gemena drama 2 የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ግለሰብ ባለቤት በታጣቂዎች ተገደሉ: ታዛቢው ምርጫውን በተመለከት ባቀረብኩት ትችት ምክንያት ነው ይላሉ።

Tags: , , , ,

| Category: Election 2010, Ethiopia, News, Uncategorized

Related Posts:

  • Ethiopian opposition party activist Shot Killed : Third Killing in Week
  • Ethiopian Opposition Figure Appeals for Unity in Future Elections
  • Two Ethiopia opposition members killed after poll
  • Ethiopian Campaign Has Become ‘War’ on Opposition, Leader Says
  • Challengers Face Long Odds in Bid to Unseat Ethiopian Rulers

  • Share your thoughts in the comments !

    Leave a Reply

    Your email address will not be published.

    You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>